Thursday, 03 September 2026
USD/ETB 162.3EUR/ETB 188
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ዜና · WORLD EUROS
Nº 54 Thursday, 03 September 2026
ንግድ

ንግድ ባንኮች የተከፈለ ካፒታላቸውን ለማሳደግ የተሰጣቸው የጊዜ ገደብ ተጠናቀቀ

ንግድ ባንኮች የተከፈለ ካፒታላቸውን ለማሳደግ የተሰጣቸው የጊዜ ገደብ ተጠናቀቀ
ምንጮች: ethiopianreporter.com

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ንግድ ባንኮች የተከፈለ ካፒታላቸውን ለማሳደግ የተሰጣቸው የጊዜ ገደብ ተጠናቀቀ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በኢንዱስትሪው ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የግል ባንኮች የተከፈለ ካፒታል መጠናቸውን አምስት ቢሊዮን ብር ማድረስ እንዳለባቸው ያስቀመጠው የጊዜ ገደብ ተጠናቋል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያስቀመጠውን የጊዜ ገደብ ሰኔ 30 ቀን 2018 የተጠናቀቀ ሲሆን፣ በዚህ የጊዜ ገደብ ካፒታላቸውን አምስት ቢሊዮን ብር ማድረስ ያለባቸው የግል ባንኮች እስከ ሒሳብ ዓመታዊ መጨረሻ ድረስ የተጠየቀውን የካፒታል መጠን አሟልተው ማጠናቀቃቸውን መረጃዎች

ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →

ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።

በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ዘርፍ ለተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች ዘላቂ ፋይናንስ ማቅረብን ዓላማ ያደረገ ፎረም ሊካሄድ ነው

የግንባታ ‹‹አካላዊ›› አፈጻጸምን ለመለካትና ሪፖርት ለማዘጋጀት ይረዳል የተባለ መለኪያ ይፋ ተደረገ

የሰንበት ገበያዎችን ብዛት ወደ 345 ሊያሳድግ መሆኑን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ

በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሠራተኞች ላይ ጥቃት የፈጸመው ቻይናዊ በሕግ ሳይጠይቅ ከአገር መባረሩ የፈጠረው ቅሬታ

በዳታ ማይኒንግ የኃይል ሽያጭ ሳቢያ እስር ላይ የነበሩ አመራሮች ተለቀው ወደ ሥራ መመለሳቸው ተገለጸ

ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ስምምነት ማዕቀፍ ከ14 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቷ ተገለጸ

በአዲስ አበባ በኮንስትራሽን ማዕድን ዘርፍ የተሰማሩ አልሚዎች ቦታና ካሳን በሚመለከት ችግሮች እያጋጠሟቸው መሆኑን ተናገሩ

በሕገ ወጥ ሐዋላ ገንዘብ የሚልኩና አገር ውስጥ የሚቀበሉ ተጠቃሚዎች ሒሳባቸው ሊታገድ ይችላል ተባለ